1
ወደ ተሰሎንቄ ሰዎች 1 1:2-3-2-3
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
በጸሎታችን ጊዜ ስለ እናንተ ስናሳስብ፥ የእምነታችሁን ሥራ የፍቅራችሁንም ድካም በጌታችንም በኢየሱስ ክርስቶስ ያለውን የተስፋችሁን መጽናት በአምላካችንና በአባታችን ፊት ሳናቋርጥ እያሰብን፥ እግዚአብሔርን ሁል ጊዜ በሁላችሁ ምክንያት እናመሰግናለን፤
Compare
Explore ወደ ተሰሎንቄ ሰዎች 1 1:2-3-2-3
2
ወደ ተሰሎንቄ ሰዎች 1 1:6
ደግሞ እናንተ ቃሉን በብዙ መከራ ከመንፈስ ቅዱስ ደስታ ጋር ተቀብላችሁ፥ እኛንና ጌታን የምትመስሉ ሆናችሁ፤
Explore ወደ ተሰሎንቄ ሰዎች 1 1:6
Home
Bible
Plans
Videos