1
መጽሐፈ ሳሙኤል ካልእ 9:7
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
ዳዊትም፥ “ስለ አባትህ ስለ ዮናታን ቸርነት ፈጽሜ አደርግልሃለሁና አትፍራ፤ የአባትህን አባት የሳኦልን መሬት ሁሉ እመልስልሃለሁ፤ አንተም ሁል ጊዜ ከገበታዬ እንጀራን ትበላለህ” አለው።
Compare
Explore መጽሐፈ ሳሙኤል ካልእ 9:7
2
መጽሐፈ ሳሙኤል ካልእ 9:1
ዳዊትም፥ “ስለ ዮናታን ቸርነት አደርግለት ዘንድ ከሳኦል ቤት የቀረ አንድ ሰው አለን?” አለ።
Explore መጽሐፈ ሳሙኤል ካልእ 9:1
Home
Bible
Plans
Videos