1
የሐዋርያት ሥራ 26:17-18
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
እኔም ከሕዝቡና ወደ እነርሱ ከምልክህ ከአሕዛብ አድንሃለሁ። ይኸውም ዐይናቸውን ትከፍትላቸው ዘንድ፥ ከጨለማም ወደ ብርሃን፥ ሰይጣንን ከማምለክም ወደ እግዚአብሔር ትመልሳቸው ዘንድ፥ ኀጢአታቸውም ይሰረይላቸው ዘንድ፥ በስሜም በማመን ከቅዱሳን ጋር አንድነትን ያገኙ ዘንድ ነው።’
Compare
Explore የሐዋርያት ሥራ 26:17-18
2
የሐዋርያት ሥራ 26:16
ነገር ግን ተነሣና በእግርህ ቁም፤ እኔን ባየህበትና ወደፊትም በምታይበት ነገር አገልጋይና ምስክር አድርጌ ልሾምህ ስለዚህ ተገልጬልሃለሁና።
Explore የሐዋርያት ሥራ 26:16
3
የሐዋርያት ሥራ 26:15
እኔም፦ ‘አቤቱ አንተ ማነህ?’ አልሁ፤ ጌታም አለኝ፦ ‘እኔ አንተ የምታሳድደኝ ኢየሱስ ነኝ።
Explore የሐዋርያት ሥራ 26:15
4
የሐዋርያት ሥራ 26:28
አግሪጳም ጳውሎስን፥ “አሁንስ ወደ ክርስቲያንነት ልታገባኝ ጥቂት ብቻ ቀርቶሃል” አለው።
Explore የሐዋርያት ሥራ 26:28
Home
Bible
Plans
Videos