1
ወደ ዕብራውያን 10:25
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
ሌሎች ልማድ አድርገው እንደ ያዙት ማኅበራችንን አንተው፤ እርስ በርሳችን እንመካከር እንጂ፤ ይልቁንም ቀኑ ሲቀርብ እያያችሁ አብልጣችሁ ይህን አድርጉ።
Compare
Explore ወደ ዕብራውያን 10:25
2
ወደ ዕብራውያን 10:24
በፍቅርና በበጎ ምግባርም ከባልንጀሮቻችን ጋር እንፎካከር።
Explore ወደ ዕብራውያን 10:24
3
ወደ ዕብራውያን 10:23
እንግዲህ የማይናወጠውን የተስፋችንን እምነት እናጽና፤ ተስፋ የሰጠ እርሱ የታመነ ነውና።
Explore ወደ ዕብራውያን 10:23
4
ወደ ዕብራውያን 10:36
ነገር ግን የእግዚአብሔርን ፈቃድ አድርጋችሁ የተሰጣችሁን ተስፋ ታገኙ ዘንድ መታገሥ ያስፈልጋችኋል።
Explore ወደ ዕብራውያን 10:36
5
ወደ ዕብራውያን 10:22
እንግዲህ ከክፉ ሕሊና ለመንጻት ልባችንን ተረጭተን፥ ሰውነታችንንም በጥሩ ውኃ ታጥበን በተረዳንበት እምነት በቅን ልብ እንቅረብ።
Explore ወደ ዕብራውያን 10:22
6
ወደ ዕብራውያን 10:35
ትልቁን ዋጋችሁን የምታገኙባትን መታመናችሁን አትጣሉ።
Explore ወደ ዕብራውያን 10:35
7
ወደ ዕብራውያን 10:26-27
እውነትን ካወቅናት በኋላ፥ ተጋፍተን ብንበድል ከእንግዲህ ወዲህ ስለ ኀጢአት መሥዋዕት አይኖርም። ነገር ግን የሚያስፈራ ፍርድ ከሓዲዎችንም የሚበላቸው የቅናት እሳት ይጠብቃቸዋል።
Explore ወደ ዕብራውያን 10:26-27
Home
Bible
Plans
Videos