1
ወደ ዕብራውያን 8:12
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
ዐመፃቸውን እምራቸዋለሁና ኀጢአታቸውንም ደግሜ አላስብም።”
Compare
Explore ወደ ዕብራውያን 8:12
2
ወደ ዕብራውያን 8:10
ከእነዚያ ዘመናት በኋላ ለቤተ እስራኤል የምገባው ቃል ይህ ነው፦ ሕጌን በልባቸው አሳድራለሁ፤ በሕሊናቸውም እጽፈዋለሁ፤ አምላክ እሆናቸዋለሁ፤ እነርሱም ሕዝቤ ይሆኑኛል ይላል እግዚአብሔር።
Explore ወደ ዕብራውያን 8:10
3
ወደ ዕብራውያን 8:11
እንግዲህ አንዱ ሌላውን አያስተምርም፤ ወንድምም ወንድሙን እግዚአብሔርን ዕወቅ ብሎ አያስተምርም፤ ከታናሹ ጀምሮ እስከ ታላቁ ድረስ ሁሉ ያውቁኛልና።
Explore ወደ ዕብራውያን 8:11
4
ወደ ዕብራውያን 8:8
ነገር ግን እነርሱን ነቅፎ እንዲህ አለ፥ “እነሆ፥ ለቤተ እስራኤልና ለቤተ ይሁዳም አዲስ ኪዳን የምሠራበት ዘመን ይመጣል ይላል እግዚአብሔር።
Explore ወደ ዕብራውያን 8:8
5
ወደ ዕብራውያን 8:1
ከተናገርነውም ዋናው ነገር ይህ ነው፤ በሰማያት በግርማው ዙፋን ቀኝ የተቀመጠ እንዲህ ያለ ሊቀ ካህናት አለን።
Explore ወደ ዕብራውያን 8:1
Home
Bible
Plans
Videos