1
ትንቢተ ኢሳይያስ 44:3
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
በደረቅ መሬት ላይ ለሚሄድና ለተጠማ ውኃን እሰጣለሁ፤ መንፈሴን በዘርህ ላይ፥ በረከቴንም በልጆችህ ላይ አኖራለሁ፤
Compare
Explore ትንቢተ ኢሳይያስ 44:3
2
ትንቢተ ኢሳይያስ 44:6
የእስራኤል ንጉሥ እግዚአብሔር፥ የሚቤዥም የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር፥ እንዲህ ይላል፥ “እኔ ፊተኛ ነኝ፤ እኔም ኋለኛ ነኝ፤ ከእኔ ሌላም አምላክ የለም።
Explore ትንቢተ ኢሳይያስ 44:6
3
ትንቢተ ኢሳይያስ 44:22
መተላለፍህን እንደ ደመና፥ ኀጢአትህንም እንደ ጭጋግ ደምስሼአለሁ፤ ተቤዥችሃለሁና ወደ እኔ ተመለስ።
Explore ትንቢተ ኢሳይያስ 44:22
4
ትንቢተ ኢሳይያስ 44:8
ራሳችሁን አትደብቁ፤ ከጥንት ጀምሮ አልሰማችሁምን? አልነገርኋችሁምን? ከእኔ ሌላ አምላክ እንደ ሌለ ምስክሮች ናችሁ።”
Explore ትንቢተ ኢሳይያስ 44:8
5
ትንቢተ ኢሳይያስ 44:2
የፈጠረህ ከማኅፀንም የሠራህ የሚረዳህም እግዚአብሔር አምላክ እንዲህ ይላል፥ “ባሪያዬ ያዕቆብ የመረጥሁህም ወዳጄ እስራኤል ሆይ፥ አትፍራ።
Explore ትንቢተ ኢሳይያስ 44:2
Home
Bible
Plans
Videos