1
ትንቢተ ኢሳይያስ 52:7
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
ሰላምን የሚያወራ፥ መልካም የምሥራችንም የሚናገር፥ መድኀኒትንም የሚያወራ፥ ጽዮንንም፥ “አምላክሽ ነግሦአል” የሚል ሰው እግሩ በተራሮች ላይ እጅግ ያማረ ነው።
Compare
Explore ትንቢተ ኢሳይያስ 52:7
2
ትንቢተ ኢሳይያስ 52:14-15
ፊቱ ከሰዎች ሁሉ ይልቅ፥ መልኩም ከሰዎች ልጆች ይልቅ ያለ ክብር ነውና ብዙ ሰዎች ስለ እርሱ ያደንቃሉ፤ ብዙዎች አሕዛብ እርሱን ያደንቃሉ፤ ነገሥታትም አፋቸውን ይዘጋሉ፤ ስለ እርሱ ያልተወራላቸው ያውቁታልና፥ ያልሰሙትም ያስተውሉታልና።
Explore ትንቢተ ኢሳይያስ 52:14-15
3
ትንቢተ ኢሳይያስ 52:13
እነሆ፥ አገልጋዬ ያስተውላል፤ ከፍ ከፍ ይላል፥ ይከብራልም፤ እጅግም ደስ ይለዋል።
Explore ትንቢተ ኢሳይያስ 52:13
Home
Bible
Plans
Videos