1
መጽሐፈ ኢዮብ 42:2
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
“ሁሉን ታደርግ ዘንድ ቻይ እንደ ሆንህ፥ የሚሳንህም እንደሌለ ዐወቅሁ።
Compare
Explore መጽሐፈ ኢዮብ 42:2
2
መጽሐፈ ኢዮብ 42:10
እግዚአብሔርም ኢዮብን አዳነው። ኢዮብም ስለ ወዳጆቹ ጸለየ፥ እግዚአብሔርም ኀጢአታቸውን ተወላቸው፤ እግዚአብሔርም ቀድሞ በነበረው ገንዘቡ ሁሉ ፋንታ ሁለት እጥፍ ከዚያም በላይ አድርጎ ለኢዮብ ሰጠው።
Explore መጽሐፈ ኢዮብ 42:10
Home
Bible
Plans
Videos