1
መጽሐፈ ኢያሱ ወልደ ነዌ 10:13
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
እግዚአብሔርም ጠላቶቻቸውን እስኪያጠፋ ድረስ ፀሐይና ጨረቃ በየቦታቸው ቆሙ። ይህም እነሆ በዚህ መጽሐፍ በጊዜው ተጻፈ። ፀሐይም በሰማይ መካከል ቆመች፤ አንድ ቀንም ሙሉ ያህል አልጠለቀችም።
Compare
Explore መጽሐፈ ኢያሱ ወልደ ነዌ 10:13
2
መጽሐፈ ኢያሱ ወልደ ነዌ 10:12
ያን ጊዜም እግዚአብሔር በእስራኤል ልጆች እጅ አሞሬዎናውያንን አሳልፎ ሰጠ፤ እርሱ በገባዖን እነርሱን ባጠፋበት፥ እነርሱም ከእስራኤል ልጆች ፊት በጠፉበት ቀን ኢያሱ ከእግዚአብሔር ጋር ተነጋገረ፤ እንዲህም አለ፥ “በገባዖን ላይ ፀሐይ ትቁም፤ በኢሎንም ሸለቆ ጨረቃ፤”
Explore መጽሐፈ ኢያሱ ወልደ ነዌ 10:12
3
መጽሐፈ ኢያሱ ወልደ ነዌ 10:14
እግዚአብሔር ለእስራኤል ይዋጋ ነበርና እግዚአብሔር የሰውን ቃል የሰማበት እንደዚያ ያለ ቀን ከዚያም በፊት ከዚያም በኋላ አልነበረም።
Explore መጽሐፈ ኢያሱ ወልደ ነዌ 10:14
4
መጽሐፈ ኢያሱ ወልደ ነዌ 10:8
እግዚአብሔርም ኢያሱን፥ “በእጅህ አሳልፌ ሰጥቼአቸዋለሁና አትፍራቸው፤ ከእነርሱም አንድ ሰው በፊትህ የሚተርፍ የለም፤” አለው።
Explore መጽሐፈ ኢያሱ ወልደ ነዌ 10:8
5
መጽሐፈ ኢያሱ ወልደ ነዌ 10:25
ኢያሱም፥ “በምትወጉአቸው በጠላቶቻችሁ ሁሉ ላይ እንዲሁ እግዚአብሔር ያደርጋልና አትፍሩ፤ አትደንግጡ፤ ጽኑ፤ አይዞአችሁ” አላቸው።
Explore መጽሐፈ ኢያሱ ወልደ ነዌ 10:25
Home
Bible
Plans
Videos