1
የማቴዎስ ወንጌል 1:21
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
ልጅም ትወልዳለች፤ እርሱ ሕዝቡን ከኀጢአታቸው ያድናቸዋልና ስሙን ኢየሱስ ትለዋለህ።”
Compare
Explore የማቴዎስ ወንጌል 1:21
2
የማቴዎስ ወንጌል 1:23
“እነሆ፥ ድንግል ትፀንሳለች፤ ልጅም ትወልዳለች፤ ስሙንም አማኑኤል ይሉታል፤” የተባለው ይፈጸም ዘንድ ይህ ሁሉ ሆኖአል፤ ትርጓሜውም “እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ነው፤” የሚል ነው።
Explore የማቴዎስ ወንጌል 1:23
3
የማቴዎስ ወንጌል 1:20
እርሱ ግን ይህን ሲያስብ፥ እነሆ የጌታ መልአክ በሕልም ታየው፤ እንዲህም አለ “የዳዊት ልጅ ዮሴፍ ሆይ! ከእርስዋ የተፀነሰው ከመንፈስ ቅዱስ ነውና እጮኛህን ማርያምን ለመውሰድ አትፍራ።
Explore የማቴዎስ ወንጌል 1:20
4
የማቴዎስ ወንጌል 1:18-19
የኢየሱስ ክርስቶስም ልደት እንዲህ ነበረ። እናቱ ማርያም ለዮሴፍ በታጨች ጊዜ ሳይገናኙ ከመንፈስ ቅዱስ ፀንሳ ተገኘች። እጮኛዋ ዮሴፍም ጻድቅ ሆኖ ሊገልጣት ስላልወደደ በስውር ሊተዋት አሰበ።
Explore የማቴዎስ ወንጌል 1:18-19
Home
Bible
Plans
Videos