1
የማቴዎስ ወንጌል 12:36-37
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
እኔ እላችኋለሁ፥ ሰዎች ስለሚናገሩት ስለ ከንቱ ነገር ሁሉ በፍርድ ቀን መልስ ይሰጡበታል፤ ከቃልህ የተነሣ ትጸድቃለህና ከቃልህም የተነሣ ትኰነናለህ።”
Compare
Explore የማቴዎስ ወንጌል 12:36-37
2
የማቴዎስ ወንጌል 12:34
እናንተ የእፉኝት ልጆች፥ ክፉዎች ስትሆኑ መልካም ለመናገር እንዴት ትችላላችሁ? በልብ ሞልቶ ከተረፈው አፍ ይናገራልና።
Explore የማቴዎስ ወንጌል 12:34
3
የማቴዎስ ወንጌል 12:35
መልካም ሰው ከልቡ መልካም መዝገብ መልካም ነገርን ያወጣል፤ ክፉ ሰውም ከክፉ መዝገብ ክፉ ነገርን ያወጣል።
Explore የማቴዎስ ወንጌል 12:35
4
የማቴዎስ ወንጌል 12:31
ስለዚህ እላችኋለሁ፤ ኀጢአትና ስድብ ሁሉ ለሰዎች ይሰረይላቸዋል፤ ነገር ግን መንፈስ ቅዱስን ለሰደበ አይሰረይለትም።
Explore የማቴዎስ ወንጌል 12:31
5
የማቴዎስ ወንጌል 12:33
“ዛፍ ከፍሬዋ ትታወቃለችና ዛፍዋን መልካም፥ ፍሬዋንም መልካም አድርጉ፤ ወይም ዛፍዋን ክፉ ፍሬዋንም ክፉ አድርጉ።
Explore የማቴዎስ ወንጌል 12:33
Home
Bible
Plans
Videos