1
የማርቆስ ወንጌል 1:35
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
ማለዳም ተነሥቶ ገና ሌሊት ሳለ ወጣ፤ ወደ ምድረ በዳም ሄዶ በዚያ ጸለየ።
Compare
Explore የማርቆስ ወንጌል 1:35
2
የማርቆስ ወንጌል 1:15
“ዘመኑ ተፈጸመ፤ የእግዚአብሔርም መንግሥት ቀርባለች፤ ንስሐ ግቡ፤ በወንጌልም እመኑ፤” እያለ ወደ ገሊላ መጣ።
Explore የማርቆስ ወንጌል 1:15
3
የማርቆስ ወንጌል 1:10-11
ወዲያውም ከውሃው በወጣ ጊዜ ሰማያት ሲቀደዱ መንፈስም እንደ ርግብ ሲወርድበት አየና “የምወድህ ልጄ አንተ ነህ፤ በአንተ ደስ ይለኛል፤” የሚል ድምፅ ከሰማያት መጣ።
Explore የማርቆስ ወንጌል 1:10-11
4
የማርቆስ ወንጌል 1:8
እኔ በውሃ አጠመቅኋችሁ፤ እርሱ ግን በመንፈስ ቅዱስ ያጠምቃችኋል፤” እያለ ይሰብክ ነበር።
Explore የማርቆስ ወንጌል 1:8
5
የማርቆስ ወንጌል 1:17-18
ኢየሱስም “በኋላዬ ኑና ሰዎችን አጥማጆች እንድትሆኑ አደርጋችኋለሁ፤” አላቸው። ወዲያውም መረባቸውን ትተው ተከተሉት።
Explore የማርቆስ ወንጌል 1:17-18
6
የማርቆስ ወንጌል 1:22
እንደ ባለ ሥልጣን ያስተምራቸው ነበር እንጂ እንደ ጻፎች አይደለምና በትምህርቱ ተገረሙ።
Explore የማርቆስ ወንጌል 1:22
Home
Bible
Plans
Videos