1
መጽሐፈ ምሳሌ 1:7-8
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው፤ ዕውቀት ለሚያደርጋት ሁሉ መልካም ናት። እግዚአብሔርን መፍራት የዕውቀት መጀመሪያ ነው፥ ሰነፎች ግን ጥበብንና ተግሣጽን ይንቃሉ። ልጄ ሆይ፥ የአባትህን ምክር ስማ፥ የእናትህንም ትእዛዝ ቸል አትበል፤
Compare
Explore መጽሐፈ ምሳሌ 1:7-8
2
መጽሐፈ ምሳሌ 1:32-33
አላዋቂዎችን አለመመለሳቸው ትገድላቸዋለችና፥ ሰነፎችንም ምርመራቸው ትገድላቸዋለች። የሚሰማኝ ግን በተስፋ ይኖራል፥ ከክፉም ሁሉ ያለ ድንጋጤ ያርፋል።”
Explore መጽሐፈ ምሳሌ 1:32-33
3
መጽሐፈ ምሳሌ 1:5
ጠቢብ እነዚህን በመስማት ጥበብን ይጨምራል፥ አስተዋይ ግን ምክርን ገንዘብ ያደርጋል።
Explore መጽሐፈ ምሳሌ 1:5
4
መጽሐፈ ምሳሌ 1:10
ልጄ ሆይ፥ ዝንጉዎች ሰዎች አያስቱህ፤ እሽም አትበላቸው።
Explore መጽሐፈ ምሳሌ 1:10
5
መጽሐፈ ምሳሌ 1:1-4
ለእስራኤል የነገሠ የዳዊት ልጅ የሰሎሞን ምሳሌዎች፤ ጥበብንና ተግሣጽን ለማወቅ፥ የጥበብንም ቃል ለማወቅ፥ የቃልን መልስ ለመቀበል በእውነት ጽድቅንም ለማወቅ ፍርድንም ለማቃናት፥ ብልሃትን ለየውሃን ይሰጥ ዘንድ ለሕፃናትና ለወጣቶችም አእምሮንና ዕውቀትን፥
Explore መጽሐፈ ምሳሌ 1:1-4
6
መጽሐፈ ምሳሌ 1:28-29
ግን በጠራችሁኝ ጊዜ እኔ አልሰማችሁም፤ ክፉዎች ይሹኛል፥ ነገር ግን አያገኙኝም። ዕውቀትን ጠልተዋልና፥ እግዚአብሔርንም መፍራትን አልመረጡምና።
Explore መጽሐፈ ምሳሌ 1:28-29
Home
Bible
Plans
Videos