1
መጽሐፈ ምሳሌ 17:17
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
ሁልጊዜ ወዳጅ ይኑርህ፥ ወንድሞች በመከራ ጊዜ ጠቃሚዎች ይሆናሉ፥ ስለዚህ ይወለዳሉና።
Compare
Explore መጽሐፈ ምሳሌ 17:17
2
መጽሐፈ ምሳሌ 17:22
ደስ ያላት ልብ ፈውስን ታገኛለች፤ ኀዘንተኛ ሰው ግን አጥንቱን ያደርቃል።
Explore መጽሐፈ ምሳሌ 17:22
3
መጽሐፈ ምሳሌ 17:9
በደሉን የሚሰውር ሰው ዕርቅን ይሻል፤ በደሉን መሰወር የሚጠላ ግን ቤተሰቦችንና ወዳጆችን ይለያያል።
Explore መጽሐፈ ምሳሌ 17:9
4
መጽሐፈ ምሳሌ 17:27
ሻካራ ቃልን ከመናገር የሚከለክል ዐዋቂ ነው፥ ትዕግሥተኛ ሰውም ብልህ ነው።
Explore መጽሐፈ ምሳሌ 17:27
5
መጽሐፈ ምሳሌ 17:28
አላዋቂ ጥበብን ቢጠይቅ ጥበብ ይሆነዋል፤ ዝም የሚል ሰውም ጥበበኛን ይመስላል።
Explore መጽሐፈ ምሳሌ 17:28
6
መጽሐፈ ምሳሌ 17:1
ብዙ ደስታ ከሞላበትና ከክርክር ጋር የዐመፃ ፍሪዳ ካለበት ቤት ይልቅ፥ ከሰላም ጋር ደረቅ ቍራሽ ይሻላል።
Explore መጽሐፈ ምሳሌ 17:1
7
መጽሐፈ ምሳሌ 17:14
የጠብ መጀመሪያ ውኃን መድፈን ነው። የጽድቅ መጀመሪያ በነገር መሠልጠንን ይሰጣል፥ የችጋር አበጋዝ ጠብና ክርክር ነው።
Explore መጽሐፈ ምሳሌ 17:14
8
መጽሐፈ ምሳሌ 17:15
ኃጥኡን ጻድቅ፥ ጻድቁንም ኃጥእ ብሎ መፍረድ በእግዚአብሔር ዘንድ የረከሰና የተናቀ ነው።
Explore መጽሐፈ ምሳሌ 17:15
Home
Bible
Plans
Videos