1
መጽሐፈ ምሳሌ 20:22
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
ጠላቴን እበቀለዋለሁ አትበል፤ ነገር ግን እንዲረዳህ እግዚአብሔርን ተማመን።
Compare
Explore መጽሐፈ ምሳሌ 20:22
2
መጽሐፈ ምሳሌ 20:24
የሰው አካሄዱ በእግዚአብሔር ዘንድ ይቃናል፤ ሟች ግን መንገዱን እንዴት ያውቃል?
Explore መጽሐፈ ምሳሌ 20:24
3
መጽሐፈ ምሳሌ 20:27
የሰው መንፈስ የሆድን መዛግብት የሚመረምር፥ የእግዚአብሔር መብራት ነው።
Explore መጽሐፈ ምሳሌ 20:27
4
መጽሐፈ ምሳሌ 20:5
ምክር በሰው ልብ እንደ ጥልቅ ውኃ ነው፤ አእምሮ ያለው ሰው ግን ይቀዳዋል።
Explore መጽሐፈ ምሳሌ 20:5
5
መጽሐፈ ምሳሌ 20:19
ዘዋሪ ሐሜተኛ ምሥጢርን ይገልጣል፤ በከንፈሩ የሚያባብል ሰውን አትገናኘው።
Explore መጽሐፈ ምሳሌ 20:19
6
መጽሐፈ ምሳሌ 20:3
የሰው ክብሩ ከስድብ መከልከል ነው፤ ሰነፍ ሁሉ ግን እንዲህ ባለ ነገር ይጣመራል።
Explore መጽሐፈ ምሳሌ 20:3
7
መጽሐፈ ምሳሌ 20:7
ያለ ነውር ወደ እውነት በንጹሕ የሚሄድ፥ ልጆቹን ብፁዓን ያደርጋቸዋል።
Explore መጽሐፈ ምሳሌ 20:7
Home
Bible
Plans
Videos