1
መዝሙረ ዳዊት 103:2
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
ብርሃንን እንደ ልብስ ተጐናጸፍህ፤ ሰማይንም እንደ መጋረጃ ዘረጋህ፤
Compare
Explore መዝሙረ ዳዊት 103:2
2
መዝሙረ ዳዊት 103:3-5
እልፍኙን በውኃ የሚሠራ፥ ደመናን መሄጃው የሚያደርግ፥ በነፋስ ክንፍም የሚሄድ፥ መላእክቱን መንፈስ፥ አገልጋዮቹንም የእሳት ነበልባል የሚያደርጋቸው። ለዘለዓለም እንዳትናወጥ፥ ምድርን መሠረታት፥ አጸናትም።
Explore መዝሙረ ዳዊት 103:3-5
3
መዝሙረ ዳዊት 103:1
ነፍሴ እግዚአብሔርን ታመሰግነዋለች፤ አቤቱ አምላኬ ሆይ፥ አንተ እጅግ ታላቅ ነህ፤ መታመንንና የጌትነትን ክብር ለበስህ።
Explore መዝሙረ ዳዊት 103:1
4
መዝሙረ ዳዊት 103:13
ተራሮችን ከውስጣቸው የሚያጠጣቸው፤ ከሥራህ ፍሬ ምድር ትጠግባለች።
Explore መዝሙረ ዳዊት 103:13
5
መዝሙረ ዳዊት 103:12
የሰማይ ወፎችም በዚያ ይኖራሉ፤ በዋሻው መካከልም ይጮኻሉ።
Explore መዝሙረ ዳዊት 103:12
6
መዝሙረ ዳዊት 103:8
ወደ ተራሮች ይወጣሉ፥ ወደ ሜዳ፥ ወዳዘጋጀህላቸው ስፍራም ይወርዳሉ፥
Explore መዝሙረ ዳዊት 103:8
7
መዝሙረ ዳዊት 103:10-11
ምንጮችን ወደ ቆላዎች የሚልክ፤ በተራሮች መካከል ውኆች ያልፋሉ፤ የዱር አራዊትን ሁሉ ያጠጣሉ፥ የበረሃ አህዮችም ጥማታቸውን ያረካሉ።
Explore መዝሙረ ዳዊት 103:10-11
8
መዝሙረ ዳዊት 103:19
ጨረቃን በጊዜው ፈጠርህ፤ ፀሐይም መግቢያውን ያውቃል።
Explore መዝሙረ ዳዊት 103:19
Home
Bible
Plans
Videos