1
መዝሙረ ዳዊት 13:5
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
ከከንፈራቸው በታች የእባብ መርዝ አለ፤ አፋቸው መራራ ነው፥ መርገምንም ተሞልቶአል፤
Compare
Explore መዝሙረ ዳዊት 13:5
2
መዝሙረ ዳዊት 13:6
ደምን ለማፍሰስ እግራቸው ፈጣን ነው፤ ጥፋትና ጕስቍልና በመንገዳቸው አለ፥ የሰላምን መንገድ አላወቁአትምና፤ እግዚአብሔርን መፍራት በዐይናቸው ፊት የለም።
Explore መዝሙረ ዳዊት 13:6
3
መዝሙረ ዳዊት 13:1
ሰነፍ በልቡ፥ “እግዚአብሔር የለም” ይላል። በሥራቸው ረከሱ፥ ጐሰቈሉም፤ በጎ ነገርን የሚሠራት የለም። አንድም እንኳ የለም።
Explore መዝሙረ ዳዊት 13:1
4
መዝሙረ ዳዊት 13:2
የሚያስተውል፥ እግዚአብሔርንም የሚፈልግ እንዳለ ያይ ዘንድ እግዚአብሔር ከሰማይ የሰው ልጆችን ተመለከተ።
Explore መዝሙረ ዳዊት 13:2
Home
Bible
Plans
Videos