1
መዝሙረ ዳዊት 146:5
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
እግዚአብሔር ታላቅ ነው፥ ኀይሉም ታላቅ ነው፥ ለጥበቡም ቍጥር የለውም።
Compare
Explore መዝሙረ ዳዊት 146:5
2
መዝሙረ ዳዊት 146:3
ልባቸው የቈሰለውን ይፈውሳል፥ ቍስላቸውንም ያደርቅላቸዋል።
Explore መዝሙረ ዳዊት 146:3
3
መዝሙረ ዳዊት 146:7-8
ለእግዚአብሔር በምስጋና ዘምሩ፥ ለአምላካችንም በመሰንቆ ዘምሩ፤ ሰማዩን በደመናት የሚሸፍን፥ ለምድርም ዝናምን የሚያዘጋጅ፥ ሣርን በተራሮች ላይ፥ ልምላሜውንም ለሰው ልጆች አገልግሎት የሚያበቅል፥
Explore መዝሙረ ዳዊት 146:7-8
4
መዝሙረ ዳዊት 146:6
እግዚአብሔር የዋሃንን ያነሣቸዋል፥ ኃጥአንን ግን እስከ ምድር ድረስ ያዋርዳቸዋል።
Explore መዝሙረ ዳዊት 146:6
5
መዝሙረ ዳዊት 146:9
ለእንስሶችና ለሚጠሩት ለቍራዎች ጫጩቶች፥ ምግባቸውን የሚሰጣቸው እርሱ ነው።
Explore መዝሙረ ዳዊት 146:9
Home
Bible
Plans
Videos