1
መዝሙረ ዳዊት 3:3
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
አንተ ግን አቤቱ፥ መጠጊያዬ ነህ፤ ክብሬና ራሴን ከፍ ከፍ የምታደርገው አንተ ነህ።
Compare
Explore መዝሙረ ዳዊት 3:3
2
መዝሙረ ዳዊት 3:4-5
በቃሌ ወደ እግዚአብሔር ጮኽሁ፤ ከተቀደሰ ተራራውም ሰማኝ። እኔ ተኛሁ፤ አንቀላፋሁም፤ እግዚአብሔርም አንሥቶኛልና ተነሣሁ።
Explore መዝሙረ ዳዊት 3:4-5
3
መዝሙረ ዳዊት 3:8
ማዳን የእግዚአብሔር ነው፥ በረከትህም በሕዝብህ ላይ ነው።
Explore መዝሙረ ዳዊት 3:8
4
መዝሙረ ዳዊት 3:6
ከሚከብቡኝና በእኔ ላይ ከሚነሡ ከአእላፍ አሕዛብ አልፈራም።
Explore መዝሙረ ዳዊት 3:6
Home
Bible
Plans
Videos