1
መዝሙረ ዳዊት 77:11-12
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
ረድኤቱንና ያሳያቸውን ተአምራቱን ረሱ፥ በግብጽ ሀገርና በጣኔዎስ በረሃ በአባቶቻቸው ፊት የሠራውን ተአምራት።
Compare
Explore መዝሙረ ዳዊት 77:11-12
2
መዝሙረ ዳዊት 77:14
ቀን በደመና መራቸው፥ ሌሊቱንም ሁሉ በእሳት ብርሃን።
Explore መዝሙረ ዳዊት 77:14
3
መዝሙረ ዳዊት 77:13
ባሕርን ከፍሎ አሳለፋቸው፤ ውኆችን እንደ ረዋት ውኃ አቆመ።
Explore መዝሙረ ዳዊት 77:13
4
መዝሙረ ዳዊት 77:1-2
ሕዝቤ ሆይ፥ ሕጌን አድምጡ፥ ጆሮአችሁንም ወደ አፌ ቃል አዘንብሉ። አፌን በምሳሌ እከፍታለሁ፤ ከቀድሞ ጀምሮ ያለውንም ምሳሌ እናገራለሁ።
Explore መዝሙረ ዳዊት 77:1-2
Home
Bible
Plans
Videos