1
መዝሙረ ዳዊት 88:1
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
አማ2000
አቤቱ፥ ምሕረትህን ለዘለዓለም እዘምራለሁ። ጽድቅህንም በአፌ ለልጅ ልጅ እናገራለሁ።
Compare
Explore መዝሙረ ዳዊት 88:1
2
መዝሙረ ዳዊት 88:2
“ምሕረትን ለዘለዓለም አንጻለሁ” ብለሃልና፥ ጽድቅህ በሰማይ ጸና።
Explore መዝሙረ ዳዊት 88:2
3
መዝሙረ ዳዊት 88:13
ክንድህ ከኀይልህ ጋር ነው፤ እጅህ በረታች፥ ቀኝህም ከፍ ከፍ አለች።
Explore መዝሙረ ዳዊት 88:13
Home
Bible
Plans
Videos