1
1 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 2:9
መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)
ነገር ግን፦ ዓይን ያላየችው ጆሮም ያልሰማው በሰውም ልብ ያልታሰበው እግዚአብሔር ለሚወዱት ያዘጋጀው ተብሎ እንድተጻፈ፥ እንዲህ እንናገራለን።
Compare
Explore 1 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 2:9
2
1 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 2:14
ለፍጥረታዊ ሰው የእግዚአብሔር መንፈስ ነገር ሞኝነት ነውና አይቀበለውም፤ በመንፈስም የሚመረመር ስለ ሆነ ሊያውቀው አይችልም።
Explore 1 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 2:14
3
1 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 2:10
መንፈስም የእግዚአብሔርን ጥልቅ ነገር ስንኳ ሳይቀር ሁሉን ይመረምራልና ለእኛ እግዚአብሔር በመንፈሱ በኩል ገለጠው።
Explore 1 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 2:10
4
1 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 2:12
እኛ ግን ከእግዚአብሔር እንዲያው የተሰጠንን እናውቅ ዘንድ ከእግዚአብሔር የሆነውን መንፈስ እንጂ የዓለምን መንፈስ አልተቀበልንም።
Explore 1 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 2:12
5
1 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 2:4-5-4-5
እምነታችሁም በእግዚአብሔር ኃይል እንጂ በሰው ጥበብ እንዳይሆን፥ ቃሌም ስብከቴም መንፈስንና ኃይልን በመግለጥ ነበረ እንጂ፥ በሚያባብል በጥበብ ቃል አልነበረም።
Explore 1 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 2:4-5-4-5
Home
Bible
Plans
Videos