1
አንደኛ መጽሐፈ ሳሙኤል 20:42
መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)
ዮናታንም ዳዊትን፦ በደኅና ሂድ፥ እነሆ፥ እኛ ሁለታችን በእኔና በአንተ፥ በዘሬና በዘርህ መካከል ለዘላለም እግዚአብሔር ይሁን ብለን በእግዚአብሔር ስም ተማምለናል አለው። ዳዊትም ተነሥቶ ሄደ፥ ዮናታንም ወደ ከተማ ገባ።
Compare
Explore አንደኛ መጽሐፈ ሳሙኤል 20:42
2
አንደኛ መጽሐፈ ሳሙኤል 20:17
ዮናታንም ዳዊትን እንደ ነፍሱ ይወድድ ነበርና እንደ ገና ማለለት።
Explore አንደኛ መጽሐፈ ሳሙኤል 20:17
Home
Bible
Plans
Videos