1
አንደኛ መጽሐፈ ሳሙኤል 7:12
መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)
ሳሙኤልም አንድ ድንጋይ ወስዶ በምጽጳና በሼን መካከል አኖረው፥ ስሙንም፦ እስከ አሁን ድረስ እግዚአብሔር ረድቶናል ሲል አቤንኤዘር ብሎ ጠራው።
Compare
Explore አንደኛ መጽሐፈ ሳሙኤል 7:12
2
አንደኛ መጽሐፈ ሳሙኤል 7:3
ሳሙኤልም የእስራኤልን ቤት ሁሉ፦ በሙሉ ልባችሁ ወደ እግዚአብሔር ከተመለሳችሁ እንግዶችን አማልክትና አስታሮትን ከመካከላችሁ አርቁ፥ ልባችሁንም ወደ እግዚአብሔር አቅኑ፥ እርሱንም ብቻ አምልኩ፥ ከፍልስጥኤማውያንም እጅ ያድናችኋል ብሎ ተናገራቸው።
Explore አንደኛ መጽሐፈ ሳሙኤል 7:3
3
አንደኛ መጽሐፈ ሳሙኤል 7:4
የእስራኤልም ልጆች በኣሊምንና አስታሮትን አራቁ፥ እግዚአብሔርንም ብቻ አመለኩ።
Explore አንደኛ መጽሐፈ ሳሙኤል 7:4
Home
Bible
Plans
Videos