1
1 ተሰሎንቄ ሰዎች 4:17
መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)
ከዚያም በኋላ እኛ ሕያዋን ሆነን የምንቀረው፥ ጌታን በአየር ለመቀበል ከእነርሱ ጋር በደመና እንነጠቃለን፤ እንዲሁም ሁልጊዜ ከጌታ ጋር እንሆናለን።
Compare
Explore 1 ተሰሎንቄ ሰዎች 4:17
2
1 ተሰሎንቄ ሰዎች 4:16
ጌታ ራሱ በትእዛዝ በመላእክትም አለቃ ድምፅ በእግዚአብሔርም መለከት ከሰማይ ይወርዳልና፥ በክርስቶስም የሞቱ አስቀድመው ይነሣሉ፤
Explore 1 ተሰሎንቄ ሰዎች 4:16
3
1 ተሰሎንቄ ሰዎች 4:3-4-5
ይህ የእግዚአብሔር ፈቃድ እርሱም መቀደሳችሁ ነውና፤ ከዝሙት እንድትርቁ፥ እግዚአብሔርን እንደማያውቁ አሕዛብ በፍትወት ምኞት አይደለም እንጂ፥ ከእናንተ እያንዳንዱ የራሱን ዕቃ በቅድስናና በክብር ያገኝ ዘንድ እንዲያውቅ፤
Explore 1 ተሰሎንቄ ሰዎች 4:3-4-5
4
1 ተሰሎንቄ ሰዎች 4:14
ኢየሱስ እንደ ሞተና እንደ ተነሣ ካመንን፥ እንዲሁም በኢየሱስ ያንቀላፉቱን እግዚአብሔር ከእርሱ ጋር ያመጣቸዋልና።
Explore 1 ተሰሎንቄ ሰዎች 4:14
5
1 ተሰሎንቄ ሰዎች 4:10-12
እንዲሁ በመቄዶንያ ሁሉ ላሉት ወንድሞች ሁሉ ታደርጋላችሁና። ነገ ግን፥ ወንድሞች ሆይ፥ ከፊት ይልቅ ልትበዙ፥ በጸጥታም ትኖሩ ዘንድ ልትቀኑ፥ የራሳችሁንም ጉዳይ ልትጠነቀቁ፥ እንዳዘዝናችሁም፥ በውጭ ባሉት ዘንድ በአገባብ እንድትመላለሱ፥ አንዳችም እንዳያስፈልጋችሁ በእጃችሁ ልትሠሩ እንለምናችኋለን።
Explore 1 ተሰሎንቄ ሰዎች 4:10-12
6
1 ተሰሎንቄ ሰዎች 4:7
ለርኵሰት ሳይሆን እግዚአብሔር በቅድስና ጠርቶናልና።
Explore 1 ተሰሎንቄ ሰዎች 4:7
Home
Bible
Plans
Videos