1
1 ወደ ጢሞቴዎስ 4:11-12
መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)
ይህን እዘዝና አስተምር። በቃልና በኑሮ በፍቅርም በእምነትም በንጽሕናም ለሚያምኑቱ ምሳሌ ሁን እንጂ፥ ማንም ታናሽነትህን አይናቀው።
Compare
Explore 1 ወደ ጢሞቴዎስ 4:11-12
2
1 ወደ ጢሞቴዎስ 4:8
ሰውነትን ለሥጋዊ ነገር ማስለመድ ለጥቂት ይጠቅማልና፤ እግዚአብሔርን መምሰል ግን የአሁንና የሚመጣው ሕይወት ተስፋ ስላለው፥ ለነገር ሁሉ ይጠቅማል።
Explore 1 ወደ ጢሞቴዎስ 4:8
3
1 ወደ ጢሞቴዎስ 4:16
ለራስህና ለትምህርትህ ተጠንቀቅ፥ በእነዚህም ጽና፤ ይህን ብታደርግ፥ ራስህንም የሚሰሙህንም ታድናለህና።
Explore 1 ወደ ጢሞቴዎስ 4:16
4
1 ወደ ጢሞቴዎስ 4:1-2
መንፈስ ግን በግልጥ፦ በኋለኞች ዘመናት አንዳንዶች የሚያስቱ መናፍስትንና በውሸተኞች ግብዝነት የተሰጠውን የአጋንንትን ትምህርት እያደመጡ፥ ሃይማኖትን ይክዳሉ ይላል፤ በገዛ ሕሊናቸው እንደሚቃጠሉ ደንዝዘው፥
Explore 1 ወደ ጢሞቴዎስ 4:1-2
5
1 ወደ ጢሞቴዎስ 4:7
ነገር ግን ለዚህ ዓለም ከሚመችና የአሮጊቶችን ሴቶች ጨዋታ ከሚመስለው ተረት ራቅ። እግዚአብሔርን ለመምሰል ግን ራስህን አስለምድ።
Explore 1 ወደ ጢሞቴዎስ 4:7
6
1 ወደ ጢሞቴዎስ 4:13
እስክመጣ ድረስ ለማንበብና ለመምከር ለማስተማርም ተጠንቀቅ።
Explore 1 ወደ ጢሞቴዎስ 4:13
Home
Bible
Plans
Videos