1
1 ወደ ጢሞቴዎስ 6:12
መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)
መልካሙን የእምነት ገድል ተጋደል፥ የተጠራህለትንም በብዙም ምስክሮች ፊት በመልካም መታመን የታመንህለትን የዘላለምን ሕይወት ያዝ።
Compare
Explore 1 ወደ ጢሞቴዎስ 6:12
2
1 ወደ ጢሞቴዎስ 6:10
ገንዘብን መውደድ የክፋት ሁሉ ሥር ነውና፥ አንዳንዶች ይህን ሲመኙ፥ ከሃይማኖት ተሳስተው በብዙ ሥቃይ ራሳቸውን ወጉ።
Explore 1 ወደ ጢሞቴዎስ 6:10
3
1 ወደ ጢሞቴዎስ 6:6
ኑሮዬ ይበቃኛል ለሚለው ግን እግዚአብሔርን መምሰል እጅግ ማትረፊያ ነው፤
Explore 1 ወደ ጢሞቴዎስ 6:6
4
1 ወደ ጢሞቴዎስ 6:7
ወደ ዓለም ምንም እንኳ አላመጣንምና፥
Explore 1 ወደ ጢሞቴዎስ 6:7
5
1 ወደ ጢሞቴዎስ 6:17
በአሁኑ ዘመን ባለ ጠጎች የሆኑት የትዕቢትን ነገር እንዳያስቡ፥ ደስም እንዲለን ሁሉን አትርፎ በሚሰጠን በሕያው እግዚአብሔር እንጂ በሚያልፍ ባለ ጠግነት ተስፋ እንዳያደርጉ እዘዛቸው።
Explore 1 ወደ ጢሞቴዎስ 6:17
6
1 ወደ ጢሞቴዎስ 6:9
ዳሩ ግን ባለ ጠጎች ሊሆኑ የሚፈልጉ በጥፋትና በመፍረስ ሰዎችን በሚያሰጥምና በሚያሰንፍ በሚጎዳም በብዙ ምኞትና በፈተና በወጥመድም ይወድቃሉ።
Explore 1 ወደ ጢሞቴዎስ 6:9
7
1 ወደ ጢሞቴዎስ 6:18-19-18-19
እውነተኛውን ሕይወት ይይዙ ዘንድ፥ ለሚመጣው ዘመን ለራሳቸው መልካም መሠረት የሚሆንላቸውን መዝገብ እየሰበሰቡ፥ መልካምን እንዲያደርጉ በበጎም ሥራ ባለ ጠጎች እንዲሆኑ፥ ሊረዱና ሊያካፍሉም የተዘጋጁ እንዲሆኑ ምከራቸው።
Explore 1 ወደ ጢሞቴዎስ 6:18-19-18-19
Home
Bible
Plans
Videos