1
2 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 11:14-15
መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)
ይህም ድንቅ አይደለም፤ ሰይጣን ራሱ የብርሃንን መልአክ እንዲመስል ራሱን ይለውጣልና። እንግዲህ አገልጋዮቹ ደግሞ የጽድቅን አገልጋዮች እንዲመስሉ ራሳቸውን ቢለውጡ ታላቅ ነገር አይደለም፤ ፍጻሜአቸውም እንደ ሥራቸው ይሆናል።
Compare
Explore 2 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 11:14-15
2
2 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 11:3
ነገር ግን እባብ በተንኮሉ ሔዋንን እንዳሳታት፥ አሳባችሁ ተበላሽቶ ለክርስቶስ ከሚሆን ቅንነትና ንጽሕና ምናልባት እንዳይለወጥ ብዬ እፈራለሁ።
Explore 2 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 11:3
3
2 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 11:30
ትምክህት የሚያስፈልግ ከሆነ፥ ከድካሜ በሚሆነው ነገር እመካለሁ።
Explore 2 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 11:30
Home
Bible
Plans
Videos