1
2 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 13:5
መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)
በሃይማኖት ብትኖሩ ራሳችሁን መርምሩ፤ ራሳችሁን ፈትኑ፤ ወይስ ምናልባት የማትበቁ ባትሆኑ፥ ኢየሱስ ክርስቶስ በእናንተ ውስጥ እንዳለ ስለ እናንተ አታውቁምን?
Compare
Explore 2 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 13:5
2
2 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 13:14
የጌታ የኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋ የእግዚአብሔርም ፍቅር የመንፈስ ቅዱስም ኅብረት ከሁላችሁ ጋር ይሁን። አሜን።
Explore 2 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 13:14
3
2 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 13:11
በቀረውስ፥ ወንድሞች ሆይ፥ ደኅና ሁኑ። ፍጹማን ሁኑ፥ ምክሬን ስሙ፥ በአንድ ልብ ሁኑ፥ በሰላም ኑሩ፥ የፍቅርና የሰላምም አምላክ ከእናንተ ጋር ይሆናል።
Explore 2 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 13:11
Home
Bible
Plans
Videos