1
2 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 9:8-9
መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)
በተነ፥ ለምስኪኖች ሰጠ፥ ጽድቁ ለዘላለም ይኖራል ተብሎ እንደ ተጻፈ፥ እግዚአብሔር፥ ሁልጊዜ በነገር ሁሉ ብቃትን ሁሉ አግኝታችሁ ለበጎ ሥራ ሁሉ ትበዙ ዘንድ፥ ጸጋን ሁሉ ሊያበዛላችሁ ይችላል።
Compare
Explore 2 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 9:8-9
2
2 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 9:7
እግዚአብሔር በደስታ የሚሰጠውን ይወዳልና እያንዳንዱ በልቡ እንዳሰበ ይስጥ፥ በኀዘን ወይም በግድ አይደለም።
Explore 2 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 9:7
3
2 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 9:6
ይህንም እላለሁ፦ በጥቂት የሚዘራ በጥቂት ደግሞ ያጭዳል፥ በበረከትም የሚዘራ በበረከት ደግሞ ያጭዳል።
Explore 2 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 9:6
4
2 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 9:10-11
ለዘሪ ዘርን ለመብላትም እንጀራን በብዙ የሚሰጥ እርሱም የምትዘሩትን ዘር ይሰጣችኋል ያበረክትላችሁማል፥ የጽድቃችሁንም ፍሬ ያሳድጋል፤ በእኛ በኩል ለእግዚአብሔር የምስጋና ምክንያት የሚሆነውን ልግስና ሁሉ እንድታሳዩ በሁሉ ነገር ባለ ጠጎች ትሆናላችሁ።
Explore 2 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 9:10-11
5
2 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 9:15
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን።
Explore 2 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 9:15
Home
Bible
Plans
Videos