1
2 የዮሐንስ መልእክት 1:6
መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)
እንደ ትእዛዛቱም እንሄድ ዘንድ ይህ ፍቅር ነው፤ ከመጀመሪያ እንደ ሰማችሁ፥ በእርስዋ ትሄዱ ዘንድ ትእዛዙ ይህች ናት።
Compare
Explore 2 የዮሐንስ መልእክት 1:6
2
2 የዮሐንስ መልእክት 1:9
ለሚወጣ ሁሉ በክርስቶስም ትምህርት ለማይኖር ሰው አምላክ የለውም፤ በክርስቶስ ትምህርት ለሚኖር አብና ወልድ አሉት።
Explore 2 የዮሐንስ መልእክት 1:9
3
2 የዮሐንስ መልእክት 1:8
ሙሉ ደመወዝን እንድትቀበሉ እንጂ የሠራችሁትን እንዳታጠፉ ለራሳችሁ ተጠንቀቁ።
Explore 2 የዮሐንስ መልእክት 1:8
4
2 የዮሐንስ መልእክት 1:7
ብዙ አሳቾች ወደ ዓለም ገብተዋልና እነርሱም ኢየሱስ ክርስቶስ በሥጋ እንደ መጣ የማያምኑ ናቸው፤ ይህ አሳቹና የክርስቶስ ተቃዋሚው ነው።
Explore 2 የዮሐንስ መልእክት 1:7
Home
Bible
Plans
Videos