1
2 ተሰሎንቄ ሰዎች 3:3
መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)
ነገር ግን የሚያጸናችሁ ከክፉውም የሚጠብቃችሁ ጌታ የታመነ ነው።
Compare
Explore 2 ተሰሎንቄ ሰዎች 3:3
2
2 ተሰሎንቄ ሰዎች 3:5
ጌታም ወደ እግዚአብሔር ፍቅር ወደ ክርስቶስም ትዕግሥት ልባችንን ያቅናው።
Explore 2 ተሰሎንቄ ሰዎች 3:5
3
2 ተሰሎንቄ ሰዎች 3:6
ወንድሞች ሆይ፥ ከእኛ እንደ ተቀበለው ወግ ሳይሆን ያለ ሥርዓት ከሚሄድ ወንድም ሁሉ ትለዩ ዘንድ በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ስም እናዛችኋለን።
Explore 2 ተሰሎንቄ ሰዎች 3:6
4
2 ተሰሎንቄ ሰዎች 3:1-2
በቀረውስ፥ ወንድሞች ሆይ፥ የጌታ ቃል እንዲሮጥ በእናንተም ዘንድ ደግሞ እንደሚሆን እንዲከበር፥ እምነትም ለሁሉ ስለማይሆን ከዓመፀኞችና ከክፉዎች ሰዎች እንድንድን ስለ እኛ ጸልዩ።
Explore 2 ተሰሎንቄ ሰዎች 3:1-2
Home
Bible
Plans
Videos