1
ወደ ገላትያ ሰዎች 3:13
መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)
በእንጨት የሚሰቀል ሁሉ የተረገመ ነው ተብሎ ተጽፎአልና ክርስቶስ ስለ እኛ እርግማን ሆኖ ከሕግ እርግማን ዋጀን፤
Compare
Explore ወደ ገላትያ ሰዎች 3:13
2
ወደ ገላትያ ሰዎች 3:28
አይሁዳዊ ወይም የግሪክ ሰው የለም፥ ባሪያ ወይም ጨዋ ሰው የለም፥ ወንድም ሴትም የለም፤ ሁላችሁ በክርስቶስ ኢየሱስ አንድ ሰው ናችሁና።
Explore ወደ ገላትያ ሰዎች 3:28
3
ወደ ገላትያ ሰዎች 3:29
እናንተም የክርስቶስ ከሆናችሁ እንኪያስ የአብርሃም ዘር እንደ ተስፋውም ቃል ወራሾች ናችሁ።
Explore ወደ ገላትያ ሰዎች 3:29
4
ወደ ገላትያ ሰዎች 3:14
የመንፈስን ተስፋ በእምነት እንድንቀበል፥ የአብርሃም በረከት ወደ አሕዛብ በኢየሱስ ክርስቶስ ይደርስላቸው ዘንድ።
Explore ወደ ገላትያ ሰዎች 3:14
5
ወደ ገላትያ ሰዎች 3:11
ጻድቅ በእምነት ይኖራል ተብሎአልና ማንም በእግዚአብሔር ፊት በሕግ እንዳይጸድቅ ግልጥ ነው።
Explore ወደ ገላትያ ሰዎች 3:11
Home
Bible
Plans
Videos