1
ወደ ዕብራውያን የተላከ መልእክት 10:25
መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)
በአንዳንዶችም ዘንድ ልማድ እንደ ሆነው፥ መሰብሰባችንን አንተው እርስ በርሳችን እንመካከር እንጂ፤ ይልቁንም ቀኑ ሲቀርብ እያያችሁ አብልጣችሁ ይህን አድርጉ።
Compare
Explore ወደ ዕብራውያን የተላከ መልእክት 10:25
2
ወደ ዕብራውያን የተላከ መልእክት 10:24
ለፍቅርና ለመልካምም ሥራ እንድንነቃቃ እርስ በርሳችን እንተያይ፤
Explore ወደ ዕብራውያን የተላከ መልእክት 10:24
3
ወደ ዕብራውያን የተላከ መልእክት 10:23
የተስፋን ቃል የሰጠው የታመነ ነውና እንዳይነቃነቅ የተስፋችንን ምስክርነት እንጠብቅ፤
Explore ወደ ዕብራውያን የተላከ መልእክት 10:23
4
ወደ ዕብራውያን የተላከ መልእክት 10:36
የእግዚአብሔርን ፈቃድ አድርጋችሁ የተሰጣችሁን የተስፋ ቃል እንድታገኙ መጽናት ያስፈልጋችኋልና።
Explore ወደ ዕብራውያን የተላከ መልእክት 10:36
5
ወደ ዕብራውያን የተላከ መልእክት 10:22
ከክፉ ሕሊና ለመንጻት ልባችንን ተረጭተን ሰውነታችንንም በጥሩ ውኃ ታጥበን በተረዳንበት እምነት በቅን ልብ እንቅረብ፤
Explore ወደ ዕብራውያን የተላከ መልእክት 10:22
6
ወደ ዕብራውያን የተላከ መልእክት 10:35
እንግዲህ ታላቅ ብድራት ያለውን ድፍረታችሁን አትጣሉ።
Explore ወደ ዕብራውያን የተላከ መልእክት 10:35
7
ወደ ዕብራውያን የተላከ መልእክት 10:26-27
የእውነትን እውቀት ከተቀበልን በኋላ ወደን ኃጢአት ብናደርግ ከእንግዲህ ወዲህ ስለ ኃጢአት መሥዋዕት አይቀርልንምና፥ የሚያስፈራ ግን የፍርድ መጠበቅ ተቃዋሚዎችንም ሊበላ ያለው የእሳት ብርታት አለ።
Explore ወደ ዕብራውያን የተላከ መልእክት 10:26-27
Home
Bible
Plans
Videos