1
ወደ ዕብራውያን የተላከ መልእክት 13:5
መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)
አካሄዳችሁ ገንዘብን ያለ መውደድ ይሁን፥ ያላችሁም ይብቃችሁ፤ እርሱ ራሱ፦ አልለቅህም ከቶም አልተውህም ብሎአልና፤
Compare
Explore ወደ ዕብራውያን የተላከ መልእክት 13:5
2
ወደ ዕብራውያን የተላከ መልእክት 13:8
ኢየሱስ ክርስቶስ ትናንትና ዛሬ እስከ ለዘላለምም ያው ነው።
Explore ወደ ዕብራውያን የተላከ መልእክት 13:8
3
ወደ ዕብራውያን የተላከ መልእክት 13:6
ስለዚህ በድፍረት፦ ጌታ ይረዳኛልና አልፈራም ሰው ምን ያደርገኛል? እንላለን።
Explore ወደ ዕብራውያን የተላከ መልእክት 13:6
4
ወደ ዕብራውያን የተላከ መልእክት 13:16
ነገር ግን መልካም ማድረግን ለሌሎችም ማካፈልን አትርሱ፤ እንዲህ ያለው መሥዋዕት እግዚአብሔርን ደስ ያሰኘዋልና።
Explore ወደ ዕብራውያን የተላከ መልእክት 13:16
5
ወደ ዕብራውያን የተላከ መልእክት 13:15
እንግዲህ ዘወትር ለእግዚአብሔር የምስጋናን መሥዋዕት፥ ማለት ለስሙ የሚመሰክሩ የከንፈሮችን ፍሬ፥ በእርሱ እናቅርብለት።
Explore ወደ ዕብራውያን የተላከ መልእክት 13:15
6
ወደ ዕብራውያን የተላከ መልእክት 13:4
መጋባት በሁሉ ዘንድ ክቡር መኝታውም ንጹሕ ይሁን፤ ሴሰኞችንና አመንዝሮችን ግን እግዚአብሔር ይፈርድባቸዋል።
Explore ወደ ዕብራውያን የተላከ መልእክት 13:4
7
ወደ ዕብራውያን የተላከ መልእክት 13:1-2
የወንድማማች መዋደድ ይኑር። እንግዶችን መቀበል አትርሱ፤ በዚህ አንዳንዶች ሳያውቁ መላእክትን እንግድነት ተቀብለዋልና።
Explore ወደ ዕብራውያን የተላከ መልእክት 13:1-2
8
ወደ ዕብራውያን የተላከ መልእክት 13:20-21
በዘላለም ኪዳን ደም ለበጎች ትልቅ እረኛ የሆነውን ጌታችንን ኢየሱስን ከሙታን ያወጣው የሰላም አምላክ፥ በኢየሱስ ክርስቶስ በኩል በፊቱ ደስ የሚያሰኘውን በእናንተ እያደረገ፥ ፈቃዱን ታደርጉ ዘንድ በመልካም ሥራ ሁሉ ፍጹማን ያድርጋችሁ፤ ለእርሱ እስከ ዘላለም ድረስ ክብር ይሁን፤ አሜን።
Explore ወደ ዕብራውያን የተላከ መልእክት 13:20-21
Home
Bible
Plans
Videos