1
ወደ ዕብራውያን የተላከ መልእክት 4:12
መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)
የእግዚአብሔር ቃል ሕያው ነውና፥ የሚሠራም፥ ሁለትም አፍ ካለው ሰይፍ ሁሉ ይልቅ የተሳለ ነው፥ ነፍስንና መንፈስንም ጅማትንና ቅልጥምንም እስኪለይ ድረስ ይወጋል፥ የልብንም ስሜትና አሳብ ይመረምራል፤
Compare
Explore ወደ ዕብራውያን የተላከ መልእክት 4:12
2
ወደ ዕብራውያን የተላከ መልእክት 4:16
እንግዲህ ምሕረትን እንድንቀበል በሚያስፈልገንም ጊዜ የሚረዳንን ጸጋ እንድናገኝ ወደ ጸጋው ዙፋን በእምነት እንቅረብ።
Explore ወደ ዕብራውያን የተላከ መልእክት 4:16
3
ወደ ዕብራውያን የተላከ መልእክት 4:15
ከኃጢአት በቀር በነገር ሁሉ እንደ እኛ የተፈተነ ነው እንጂ፥ በድካማችን ሊራራልን የማይችል ሊቀ ካህናት የለንም።
Explore ወደ ዕብራውያን የተላከ መልእክት 4:15
4
ወደ ዕብራውያን የተላከ መልእክት 4:13
እኛን በሚቆጣጠር በእርሱ ዓይኖቹ ፊት ሁሉ ነገር የተራቆተና የተገለጠ ነው እንጂ፥ በእርሱ ፊት የተሰወረ ፍጥረት የለም።
Explore ወደ ዕብራውያን የተላከ መልእክት 4:13
5
ወደ ዕብራውያን የተላከ መልእክት 4:14
እንግዲህ በሰማያት ያለፈ ትልቅ ሊቀ ካህናት የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ ስላለን፥ ጸንተን ሃይማኖታችንን እንጠብቅ።
Explore ወደ ዕብራውያን የተላከ መልእክት 4:14
6
ወደ ዕብራውያን የተላከ መልእክት 4:11
እንግዲህ እንደዚያ እንደ አለመታዘዝ ምሳሌ ማንም እንዳይወድቅ ወደዚያ ዕረፍት ለመግባት እንትጋ።
Explore ወደ ዕብራውያን የተላከ መልእክት 4:11
Home
Bible
Plans
Videos