1
ወደ ዕብራውያን የተላከ መልእክት 7:25
መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)
ስለ እነርሱም ሊያማልድ ዘወትር በሕይወት ይኖራልና ስለዚህ ደግሞ በእርሱ ወደ እግዚአብሔር የሚመጡትን ፈጽሞ ሊያድናቸው ይችላል።
Compare
Explore ወደ ዕብራውያን የተላከ መልእክት 7:25
2
ወደ ዕብራውያን የተላከ መልእክት 7:26
ቅዱስና ያለ ተንኮል ነውርም የሌለበት ከኃጢአተኞችም የተለየ ከሰማያትም ከፍ ከፍ ያለ፥ እንደዚህ ያለ ሊቀ ካህናት ይገባልና፤
Explore ወደ ዕብራውያን የተላከ መልእክት 7:26
3
ወደ ዕብራውያን የተላከ መልእክት 7:27
እርሱም እንደነዚያ ሊቃነ ካህናት አስቀድሞ ስለ ራሱ ኃጢአት በኋላም ስለ ሕዝቡ ኃጢአት ዕለት ዕለት መሥዋዕትን ሊያቀርብ አያስፈልገውም፤ ራሱን ባቀረበ ጊዜ ይህን አንድ ጊዜ ፈጽሞ አድርጎአልና።
Explore ወደ ዕብራውያን የተላከ መልእክት 7:27
Home
Bible
Plans
Videos