1
ትንቢተ ኢሳይያስ 7:14
መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)
ስለዚህ ጌታ ራሱ ምልክት ይሰጣችኋል፥ እነሆ፥ ድንግል ትፀንሳለች፥ ወንድ ልጅም ትወልዳለች፥ ስሙንም አማኑኤል ብላ ትጠራዋለች።
Compare
Explore ትንቢተ ኢሳይያስ 7:14
2
ትንቢተ ኢሳይያስ 7:9
የኤፍሬምም ራስ ሰማርያ ነው፥ የሰማርያም ራስ የሮሜልዩ ልጅ ነው። ባታምኑ አትጸኑም።
Explore ትንቢተ ኢሳይያስ 7:9
3
ትንቢተ ኢሳይያስ 7:15
ክፉን ለመጥላት መልካሙንም ለመምረጥ ሲያውቅ ቅቤና ማር ይበላል።
Explore ትንቢተ ኢሳይያስ 7:15
Home
Bible
Plans
Videos