1
የያዕቆብ መልእክት 3:17
መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)
ላይኛይቱ ጥበብ ግን በመጀመሪያ ንጽሕት ናት፥ በኋላም ታራቂ፥ ገር፥ እሺ ባይ ምሕረትና በጎ ፍሬ የሞላባት፥ ጥርጥርና ግብዝነት የሌለባት ናት።
Compare
Explore የያዕቆብ መልእክት 3:17
2
የያዕቆብ መልእክት 3:13
ከእናንተ ጥበበኛና አስተዋይ ማን ነው? በመልካም አንዋዋሩ ስራውን በጥበብ የዋህነት ያሳይ።
Explore የያዕቆብ መልእክት 3:13
3
የያዕቆብ መልእክት 3:18
የጽድቅም ፍሬ ሰላምን ለሚያደርጉት ሰዎች በሰላም ይዘራል።
Explore የያዕቆብ መልእክት 3:18
4
የያዕቆብ መልእክት 3:16
ቅንዓትና አድመኛነት ባሉበት ስፍራ በዚያ ሁከትና ክፉ ስራ ሁሉ አሉና።
Explore የያዕቆብ መልእክት 3:16
5
የያዕቆብ መልእክት 3:9-10
በእርሱ ጌታንና አብን እንባርካለን፤ በእርሱም እንደ እግዚአብሔር ምሳሌ የተፈጠሩትን ሰዎች እንረግማለን፤ ከአንድ አፍ በረከትና መርገም ይወጣሉ። ወንድሞቼ ሆይ፥ ይህ እንዲህ ሊሆን አይገባም።
Explore የያዕቆብ መልእክት 3:9-10
6
የያዕቆብ መልእክት 3:6
አንደበትም እሳት ነው። አንደበት በብልቶቻችን መካከል ዓመፀኛ ዓለም ሆኖአል፤ ሥጋን ሁሉ ያሳድፋልና፥ የፍጥረትንም ሩጫ ያቃጥላል፥ በገሃነምም ይቃጠላል።
Explore የያዕቆብ መልእክት 3:6
7
የያዕቆብ መልእክት 3:8
ነገር ግን አንደበትን ሊገራ ማንም ሰው አይችልም፤ የሚገድል መርዝ የሞላበት ወላዋይ ክፋት ነው።
Explore የያዕቆብ መልእክት 3:8
8
የያዕቆብ መልእክት 3:1
ወንድሞቼ ሆይ፥ ከእናንተ ብዙዎቹ አስተማሪዎች አይሁኑ፥ የባሰውን ፍርድ እንድንቀበል ታውቃላችሁና።
Explore የያዕቆብ መልእክት 3:1
Home
Bible
Plans
Videos