1
ትንቢተ ኤርምያስ 26:13
መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)
አሁንም መንገዳችሁንና ሥራችሁን አሳምሩ፥ የአምላካችሁንም የእግዚአብሔርን ቃል ስሙ፥ እግዚአብሔርም የተናገረባችሁን ክፉ ነገር ይተዋል።
Compare
Explore ትንቢተ ኤርምያስ 26:13
2
ትንቢተ ኤርምያስ 26:3
ምናልባት ይሰሙ፥ ከክፉ መንገዳቸውም ይመለሱ ይሆናል፥ እኔም ስለ ሥራቸው ክፋት ያሰብሁባቸውን ክፉ ነገር እተዋለሁ።
Explore ትንቢተ ኤርምያስ 26:3
Home
Bible
Plans
Videos