1
ኦሪት ዘኊልቊ 12:8
መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)
እኔ አፍ ለአፍ በግልጥ እናገረዋለሁ፥ በምሳሌ አይደለም፤ የእግዚአብሔርንም መልክ ያያል፤ በባሪያዬ በሙሴ ላይ ትናገሩ ዘንድ ስለ ምን አልፈራችሁም? አለ።
Compare
Explore ኦሪት ዘኊልቊ 12:8
2
ኦሪት ዘኊልቊ 12:3
ሙሴም በምድር ላይ ካሉት ሰዎች ሁሉ ይልቅ እጅግ ትሑት ሰው ነበረ።
Explore ኦሪት ዘኊልቊ 12:3
3
ኦሪት ዘኊልቊ 12:6
እርሱም፦ ቃሌን ስሙ፤ በመካከላችሁ ነቢይ ቢኖር፥ እኔ እግዚአብሔር በራእይ እገለጥለታለሁ፥ ወይም በሕልም እናገረዋለሁ።
Explore ኦሪት ዘኊልቊ 12:6
4
ኦሪት ዘኊልቊ 12:7
ባሪያዬ ሙሴ ግን እንዲህ አይደለም፤ እርሱ በቤቴ ሁሉ የታመነ ነው።
Explore ኦሪት ዘኊልቊ 12:7
Home
Bible
Plans
Videos