1
ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች 4:6
መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)
ጌታ ቅርብ ነው። በነገር ሁሉ በጸሎትና በምልጃ ከምስጋና ጋር በእግዚአብሔር ዘንድ ልመናችሁን አስታውቁ እንጂ በአንዳች አትጨነቁ።
Compare
Explore ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች 4:6
2
ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች 4:7
አእምሮንም ሁሉ የሚያልፍ የእግዚአብሔር ሰላም ልባችሁንና አሳባችሁን በክርስቶስ ኢየሱስ ይጠብቃል።
Explore ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች 4:7
3
ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች 4:8
በቀረውስ፥ ወንድሞች ሆይ፥ እውነተኛ የሆነውን ነገር ሁሉ፥ ጭምትነት ያለበትን ነገር ሁሉ፥ ጽድቅ የሆነውን ነገር ሁሉ፥ ንጹሕ የሆነውን ነገር ሁሉ፥ ፍቅር ያለበትን ነገር ሁሉ፥ መልካም ወሬ ያለበትን ነገር ሁሉ፥ በጎነት ቢሆን ምስጋናም ቢሆን፥ እነዚህን አስቡ፤
Explore ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች 4:8
4
ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች 4:13
ኃይልን በሚሰጠኝ በክርስቶስ ሁሉን እችላለሁ።
Explore ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች 4:13
5
ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች 4:4
ሁልጊዜ በጌታ ደስ ይበላችሁ፤ ደግሜ እላለሁ፥ ደስ ይበላችሁ።
Explore ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች 4:4
6
ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች 4:19
አምላኬም እንደ ባለ ጠግነቱ መጠን በክብር በክርስቶስ ኢየሱስ የሚያስፈልጋችሁን ሁሉ ይሞላባችኋል።
Explore ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች 4:19
7
ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች 4:9
ከእኔ የተማራችሁትንና የተቀበላችሁትን የሰማችሁትንም ያያችሁትንም እነዚህን አድርጉ፤ የሰላምም አምላክ ከእናንተ ጋር ይሆናል።
Explore ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች 4:9
8
ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች 4:5
ገርነታችሁ ለሰው ሁሉ ይታወቅ።
Explore ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች 4:5
9
ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች 4:12
መዋረድንም አውቃለሁ መብዛትንም አውቃለሁ፤ በእያንዳንዱ ነገር በነገርም ሁሉ መጥገብንና መራብንም መብዛትንና መጉደልን ተምሬአለሁ።
Explore ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች 4:12
10
ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች 4:11
ይህን ስል ስለ ጉድለት አልልም፤ የምኖርበት ኑሮ ይበቃኛል ማለትን ተምሬአለሁና።
Explore ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች 4:11
Home
Bible
Plans
Videos