1
ዮሐንስ 19:30
አዲሱ መደበኛ ትርጒም
ኢየሱስም ሖምጣጤውን ከተቀበለ በኋላ፣ “ተፈጸመ” አለ፤ ራሱን አዘንብሎ፣ መንፈሱን አሳልፎ ሰጠ።
Compare
Explore ዮሐንስ 19:30
2
ዮሐንስ 19:28
ከዚያም ኢየሱስ ሁሉ ነገር እንደ ተፈጸመ ዐውቆ፣ የመጽሐፍ ቃል እንዲፈጸም፣ “ተጠማሁ” አለ።
Explore ዮሐንስ 19:28
3
ዮሐንስ 19:26-27
በዚያም ኢየሱስ እናቱንና የሚወድደውም ደቀ መዝሙር አጠገቧ ቆሞ ሲያያቸው እናቱን፣ “አንቺ ሴት ሆይ፤ ልጅሽ ይኸው” አላት፤ ደቀ መዝሙሩንም፣ “እናትህ ይህችው” አለው። ከዚያን ጊዜ ጀምሮ ይህ ደቀ መዝሙር ወደ ቤቱ ወሰዳት።
Explore ዮሐንስ 19:26-27
4
ዮሐንስ 19:33-34
ወደ ኢየሱስ በመጡ ጊዜ ግን ሞቶ ስላገኙት ጭኖቹን አልሰበሩም፤ ነገር ግን ከወታደሮቹ አንዱ የኢየሱስን ጐን በጦር ወጋው፤ ወዲያውም ደምና ውሃ ፈሰሰ።
Explore ዮሐንስ 19:33-34
5
ዮሐንስ 19:36-37
ይህም የሆነው፣ መጽሐፍ፣ “ከዐጥንቱ አንድም አይሰበርም” ያለው እንዲፈጸም፣ ሌላውም መጽሐፍ፣ “የወጉትም ያዩታል” ስለሚል ነው።
Explore ዮሐንስ 19:36-37
6
ዮሐንስ 19:17
እርሱም የራሱን መስቀል ተሸክሞ በአራማይክ “ጎልጎታ” ተብሎ ወደሚጠራው “የራስ ቅል” ወደ ተባለው ቦታ ወጣ።
Explore ዮሐንስ 19:17
7
ዮሐንስ 19:2
ወታደሮችም የእሾኽ አክሊል ጐንጕነው በራሱ ላይ አደረጉ፤ ሐምራዊ ልብስም አለበሱት፤
Explore ዮሐንስ 19:2
Home
Bible
Plans
Videos