YouVersion Logo
Search Icon

ዘፀአት 21:23-25

ዘፀአት 21:23-25 NASV

ነገር ግን የከፋ ጕዳት ቢደርስ ሕይወት በሕይወት፣ ዐይን በዐይን፣ ጥርስ በጥርስ፣ እጅ በእጅ፣ እግር በእግር፣ ቃጠሎ በቃጠሎ፣ ቍስል በቍስል፣ ግርፋት በግርፋት ታስከፍላለህ።