YouVersion Logo
Search Icon

ዘፀአት 23:2-3

ዘፀአት 23:2-3 NASV

“ክፉ በማድረግ ብዙዎችን አትከተል፤ በሕግ ፊት ምስክርነት ስትሰጥ፣ ከብዙዎቹ ጋር ተባብረህ ፍትሕ አታጣምም። በዳኝነት ጊዜ ለድኻው አታድላ።