YouVersion Logo
Search Icon

1 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 11:28-29

1 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 11:28-29 አማ05

ስለዚህ ማንም ሰው ይህን ኅብስት ከመብላቱና ይህንንም ጽዋ ከመጠጣቱ በፊት ራሱን መመርመር አለበት። ማንም ሰው የጌታ ሥጋ ምን መሆኑን ለይቶ ሳያውቅ የጌታን ኅብስት ቢበላና የጌታን ጽዋ ቢጠጣ በራሱ ላይ ፍርድን ያመጣል።