YouVersion Logo
Search Icon

1 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 15:21-22

1 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 15:21-22 አማ05

ሞት የመጣው በአንዱ ሰው በአዳም ምክንያት እንደ ሆነ ከሞት መነሣትም የሚመጣው በአንዱ ሰው በክርስቶስ ምክንያት ነው። በአዳም ምክንያት ሰው ሁሉ እንደሚሞት እንዲሁም በክርስቶስ ምክንያት ሰው ሁሉ ሕይወትን ያገኛል።