YouVersion Logo
Search Icon

2 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 11:14-15

2 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 11:14-15 አማ05

ይህም የሚያስደንቅ ነገር አይደለም፤ ሰይጣን እንኳ የብርሃን መልአክ ለመምሰል ራሱን ይለውጣል። ስለዚህ እነዚህ የሰይጣን አገልጋዮች የጽድቅ አገልጋዮችን ለመምሰል ራሳቸውን ቢለውጡ አያስደንቅም፤ በመጨረሻ የሥራቸውን ዋጋ ያገኛሉ።