2 የዮሐንስ መልእክት መግቢያ
መግቢያ
ሁለተኛው የዮሐንስ መልእክት የተጻፈው በሽማግሌው ሐዋርያ በዮሐንስ ሲሆን የተጻፈውም ለተመረጠችው እመቤትና ለልጆችዋ ነው። ምናልባትም ለአንዲት አጥቢያ ቤተ ክርስቲያንና ለአባሎችዋ ሳይሆን አይቀርም፤ ይህ አጭር መልእክት የተጻፈው እርስ በርስ እንዲዋደዱ ለማሳሰብና ከሐሰተኞች መምህራንና ከትምህርታቸውም ለማስጠንቀቅ ነው።
አጠቃላይ የመጽሐፉ ይዘት
መቅድም 1-3
ፍቅር ከሁሉ በላይ ነው 4-6
ስለ ሐሰተኛ ትምህርት ማስጠንቀቂያ 7-11
ማጠቃለያ 12-13
Currently Selected:
2 የዮሐንስ መልእክት መግቢያ: አማ05
Highlight
Share
Copy
Want to have your highlights saved across all your devices? Sign up or sign in
© The Bible Society of Ethiopia, 2005
© የኢትዮጵያ መጽሐፍ ቅዱስ ማኅበር፥ 1997

:
Highlight
Share
Copy
Want to have your highlights saved across all your devices? Sign up or sign in
© The Bible Society of Ethiopia, 2005
© የኢትዮጵያ መጽሐፍ ቅዱስ ማኅበር፥ 1997