2 ወደ ጢሞቴዎስ 4:3-4
2 ወደ ጢሞቴዎስ 4:3-4 አማ05
ሰዎች ሕይወት የሚገኝበትን ትምህርት ለመስማት የማይፈልጉበት ጊዜ ይመጣል፤ ነገር ግን ለወሬ በመጐምጀት እነርሱ ራሳቸው የሚወዱትን ነገር የሚነግሩአቸውን አስተማሪዎች ይሰበስባሉ። ስለዚህ እውነትን መስማት ትተው ተረትን መስማት ይወዳሉ።